‹‹የአፍሪካ አባት አጼ ኃይለስላሴ እንጂ ክዋሜ ንክሩማ አይደሉም፡፡››ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም በፍትሕ ጋዜጣ፡፡
እኔም እስማማለሁ!!!
United we stand, divided we fail ~~~ በጋራ የቆመ በረታ ፣ የተከፋፈለ ተረታ!!!
February 13, 2012
‹‹የአፍሪካ አባት አጼ ኃይለስላሴ እንጂ ክዋሜ ንክሩማ አይደሉም፡፡››ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም በፍትሕ ጋዜጣ፡፡
እኔም እስማማለሁ!!!
June 21, 2011
June 21, 2011
June 17, 2011
Client: Vast Ethiopia Tours
Payment: የህዝብ ፍቅር
Tool: The website is designed using the CMS (Content Management System)-Joomla.
Check it out.
April 1, 2011
ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር አገር ነች
ልጆችዋ ግን ሰይጣን አድሮባቸዋል፡፡
ኢትዮጵያ የምትርገበገብ የፍቅር እናት ነች
ልጆችዋ ግን በጥላቻ ልባቸው መግል ይዟል፡፡
ኢትዮጵያ የምታደላላቸው ልጆች የሏትም
የሚያስዝኗት ግን ሞልተዋታል፡፡ More
March 30, 2011
ወዳጆቼ ስለ እውነት ኢትዮጵያን የምትወዷት ከሆነ እስከ ዛሬ ድረስ ምን አደረጋችሁላት? ምንስ ሆናችሁላት?
እኔ ምንም አላደረግኩላትም፣ ምንም አልሆንሁላትም፡፡ በመልሴ አፈርኩ፡፡ ግን ወጣት ነኝ ፈጣሪ ከረዳኝ ምን ማላደርግላት፣ ምን ማልሆንላት ነገር አለ፡፡
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ፡፡